Sofi’s Deg Ethiopia
CEO / Founder · Sofi’s Design

About

“ደግ ኢትዮጽያ” በሶፊያ ሺባባዉ የተጀመረ የርህራሄ ተቋም ሲሆን ስሙ ስለ “ደጉ ሳምራዊ”ከሚናገረዉ የመፅሐፍ ቅዱስ ታሪክ የተወሰደ ነዉ!
በአሁን ሰአት ስድስት ረዳት የሌላቸዉ በብዙ ስቃይና መከራ የሚንገላቱ ልጆች አሳዳጊ እናቶችን በመርዳት ላይ እንገኛለን። 30 እናቶችን ሞያ ለማሰልጠንና ልጆቻቸዉን ወደ ትምህርት ቤት መላክ እንዲችሉ ለማስቻል እየሰራ ያለ ተቋም ነዉ።
ደግ ኢትዮጵያ illustration
ደ~አረንጓዴ
ግ~ወይንጠጅ
(ሁለት የተለያዩ ቀለማት መሆናቸው..ደግነታችን በብሔር እንዲሁም በሀይማኖት ያልተገደበ መሆኑን ለማሳየት ነው።) representing diversity
ኢትዮጵያ~ወርቃማ ከለር መሆኑ በደግነት ረገድ ያለን ማንነት ሲገለጥ እንደወርቅ የሚያበራ መሆኑን ለማሳየት ነው።
እነዚህን እናቶች አብራችሁን ለመደገፍ
በWhatsApp መልዕክት ላኩልን!
+1 3014581217
Deg Ethiopia

Good to know

How do I get in touch with Sofi’s?

Call or text +13014581217, email sofiashibabaw24@gmail.com, or use the form on this page.

Where are you based?

DMV

Get in touch