መኮንን ሃብተ ማርያም(መ/አ)
Makonnen Habte Mariam · ህይወትን በአንድ እጅ
About
መታሰቢያነቱ
ለህይወቴ መሠረቶች ውድ ወላጆቼ ለአባቴ ለአቶ ሃብተ ማርያም መስቀሌና ለእናቴ ለወ/ሮ ብዙነሽ ተረፈ ገንዘቦቼ ለምላቸው የአካሌ ክፋዮች ልጆቼ ለቢኒያም፣ ለሚካኤል፣ ለቤዛዊት፣
ለመስከረምና ለህሊና እና ለእናታቸው ለወ/ሮ ዘውዲቱ በየነ
እንዲሁም ለሁሉም የልጅ ልጆቼ በጉዳቴና በፈተናዬ እንዲሁም በደስታዬና በሐዘኔ ወቅት ሁሉ በሁሉም መንገድ ከጎኔ ለቆሙ ወንድሞቼ፣ እህቴ፣ በጠቅላላው ዘመዶቼ፣ ወዳጆቼና ጓደኞቼ
በአቪየሽን መስክ በኢትዮጵያ አየር ኃይል፣ በኢትዮጵያ አየር መንገድና በአድማስ ኤር በአብራሪነትና በተጓዳኝ ሞያዎች ግዳጃቸውን ሲወጡ ለተሰዉ ኢትዮጵያውያን የሥራ ባልደረቦቼ በሙሉ
How Our Library Looks
Books Available
Good to know
How do I get in touch with መኮንን?
Call or text +12025942152, email mmeskele2368@gmail.com, or use the form on this page.
Where are you based?
DMV