# Sofi’s Deg Ethiopia

> “ደግ ኢትዮጽያ” በሶፊያ ሺባባዉ የተጀመረ የርህራሄ ተቋም ሲሆን ስሙ ስለ “ደጉ ሳምራዊ”ከሚናገረዉ የመፅሐፍ ቅዱስ ታሪክ የተወሰደ ነዉ!
በአሁን ሰአት ስድስት ረዳት የሌላቸዉ በብዙ ስቃይና መከራ የሚንገላቱ ልጆች አሳዳጊ እናቶችን በመርዳት ላይ 

## Key facts

- Role: CEO / Founder
- Organization: Sofi’s Design
- Location: DMV
- Phone: +13014581217
- Email: sofiashibabaw24@gmail.com

## Page content

# Sofi’s Deg Ethiopia
CEO / Founder, Sofi’s Design
- Mobile: +13014581217
- Email: sofiashibabaw24@gmail.com
- Address: DMV
- [Get Instant Access](https://square.link/u/LXzJIsmv)
## About
“ደግ ኢትዮጽያ” በሶፊያ ሺባባዉ የተጀመረ የርህራሄ ተቋም ሲሆን ስሙ ስለ “ደጉ ሳምራዊ”ከሚናገረዉ የመፅሐፍ ቅዱስ ታሪክ የተወሰደ ነዉ!
በአሁን ሰአት ስድስት ረዳት የሌላቸዉ በብዙ ስቃይና መከራ የሚንገላቱ ልጆች አሳዳጊ እናቶችን በመርዳት ላይ እንገኛለን። 30 እናቶችን ሞያ ለማሰልጠንና ልጆቻቸዉን ወደ ትምህርት ቤት መላክ እንዲችሉ ለማስቻል እየሰራ ያለ ተቋም ነዉ።
ደግ ኢትዮጵያ illustration
ደ~አረንጓዴ 
ግ~ወይንጠጅ
(ሁለት የተለያዩ ቀለማት መሆናቸው..ደግነታችን በብሔር እንዲሁም በሀይማኖት ያልተገደበ መሆኑን ለማሳየት ነው።) representing diversity 
ኢትዮጵያ~ወርቃማ ከለር መሆኑ በደግነት ረገድ ያለን ማንነት ሲገለጥ እንደወርቅ የሚያበራ መሆኑን ለማሳየት ነው።
እነዚህን እናቶች አብራችሁን ለመደገፍ 
በWhatsApp መልዕክት ላኩልን! 
+1 3014581217
Deg Ethiopia
## Good to know
### How do I get in touch with Sofi’s?
Call or text +13014581217, email sofiashibabaw24@gmail.com, or use the form on this page.
### Where are you based?
DMV
## Get in touch

## Links

- [Contact page](https://tatap.tatatech.net/c/sofis-deg-ethiopia)
- Last updated: 2026-10-20
- https://www.facebook.com/share/1AsFNiEyQ9/
- https://www.instagram.com/sofia_shibabaw/